Testo Don’t Forget Your Country - Emahoy Tsege Mariam Gebru
Testo della canzone Don’t Forget Your Country (Emahoy Tsege Mariam Gebru), tratta dall'album Souvenirs
ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው
ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው
ወራቶች ያልፉና አመታት ሳይሆኑ
የትምርትን ጓዳ ይዛቹት ኮብልሉ
ተማሪው በርትቷል ይሚሻ ከሁሉ
ትወዳቹኣለች ኢትዮጲያ እናት ሃገር
ባህሩን ተሻግህ ለትምርት የሄድከው
ግዴታ ኣለብህ ሀገርህን ኣትርሳው
ተምራ ማስተማር ነው የትምርት ፍሬው
መሠረተ ትምህርት ታሪክ አንተ ሰጥተህው
ወጣት ሽማግሌ በአንድ ሲራመድ
ትልቅ ኩራቱ ነው ላስተማረው ጓድ
ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው
ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው
የትምህርት ፍላጎት ከሀገር ያወጣችሁ
ወንድም እህቶች ማሰብ አለባችሁ
እውቀት ማካበት ነው አንዱ ተግባራችሁ
የትምህርት እምባ ብሩክ የሆናችሁ
ባህሩን ተሻግህ ለትምርት የሄድከው
ግዴታ ኣለብህ ሀገርህን ኣትርሳው
ወራቶች ያልፉና አመታት ሳይሆኑ
የትምርትን ጓዳ ይዛችሁት ኮብልሉ
ተማሪው በርትቶ ይሚሻ ከሆነ
ትወዳቹኣለች ኢትዮጲያ እናት ሃገር
ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው
ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው
ሀገርሽን አትርሺው
Credits
Writer(s): Emahoy Gebru
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Disclaimer:
i testi sono forniti da Musixmatch.
Per richieste di variazioni o rimozioni è possibile contattare
direttamente Musixmatch nel caso tu sia
un artista o
un publisher.