Testo Man Neber - Girma Tefera Kassa

Testo della canzone Man Neber (Girma Tefera Kassa), tratta dall'album Ethiopian Contemporary Music: Ene Aydelehum

ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ጊዜዉ ሲለዋወጥ ሁሉም ጥሎ ሸሸ
ትርንጎ ሚመስለዉ ጉንጭሽም ሟሸሸ
ስንቱን ነበር ያንቺ ፍቅር ያሳበደዉ
ዉበት ቁንጅናሽን ዛሬ ምን ወሰደዉ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ልክ እንደጨረቃ ብቅ ስትይ ደምቀሽ
እንዲህ አልነበረም ያንቺ አፈጣጠርሽ
እስኪ ልጠይቅሽ በአፌ ተናግሬ
የነበረሽ ዉበት የት ደረሰ ዛሬ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
አሳምሮ መልበስ ተኩላ አፈጣጠርሽ
አረማመድና ግሩም ለዛ ፍቅርሽ
እስኪ ልጠይቅሽ በአፌ ተናግሬ
የነበረሽ ዉበት የት ደረሰ ዛሬ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር)
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ



Credits
Writer(s): Gezahegne Desta
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link

Disclaimer: i testi sono forniti da Musixmatch.
Per richieste di variazioni o rimozioni è possibile contattare direttamente Musixmatch nel caso tu sia un artista o un publisher.

Elenco artisti

© 2026 Riproduzione riservata. Rockol.com S.r.l.
Policy uso immagini

Rockol

  • Utilizza solo immagini e fotografie rese disponibili a fini promozionali (“for press use”) da case discografiche, agenti di artisti e uffici stampa.
  • Usa le immagini per finalità di critica ed esercizio del diritto di cronaca, in modalità degradata conforme alle prescrizioni della legge sul diritto d'autore, utilizzate ad esclusivo corredo dei propri contenuti informativi.
  • Accetta solo fotografie non esclusive, destinate a utilizzo su testate e, in generale, quelle libere da diritti.
  • Pubblica immagini fotografiche dal vivo concesse in utilizzo da fotografi dei quali viene riportato il copyright.
  • È disponibile a corrispondere all'avente diritto un equo compenso in caso di pubblicazione di fotografie il cui autore sia, all'atto della pubblicazione, ignoto.

Segnalazioni

Vogliate segnalarci immediatamente la eventuali presenza di immagini non rientranti nelle fattispecie di cui sopra, per una nostra rapida valutazione e, ove confermato l’improprio utilizzo, per una immediata rimozione.