Testo Gera Geru - Gigi
Testo della canzone Gera Geru (Gigi), tratta dall'album One Ethiopia
ገራገሩ ፍቅር ገራ ገሩ
ገራገሩ
ገራገሩ መውደድ ገራገሩ
ገራገሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ገራ ገሩ መውደድ ገራገሩ
ገራገሩ
ገራገሩ ፍቅር ገራ ገሩ
ግራ ገሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
አይናይኔን እያየ ሳያነጋግረኝ
ፈጠነ ባቡሩ ሃገሬ አደረሰኝ
ልጁ ምንገደኛ የሰው ሃገር ሰው
ምን ሊፈይድልኝ አይን አይኑን ባየው
ደንድናው ልቤን ናደው ናደው
ሰተት ብሎ ገባ በለመደው
ይሉኝታ የለውም ልጅ ነው ፍቅር
ምን ይሉኝን አያውቅ እማያፍር
ደንድናው ልቤን ናደው ናደው
ሰተት ብሎ ገባ በለመደው
ይሉኝታ የለውም ልጅ ነው ፍቅር
ምን ይሉኝን አያውቅ እማያፍር
ገራገሩ ፍቅር ገራ ገሩ
ገራገሩ
ገራገሩ መውደድ ገራገሩ
ገራገሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ገራገሩ ፍቅር ገራ ገሩ
ገራገሩ
ገራገሩ ልቤ ገራገሩ
ገራገሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ልቤ ገራገር ወንዝ ነው ጅረት
ይሄድ ይሄድና ሳቅ አያምርበት
መቀነቴ ላልቱኣል እንዴት ላጥብቀው
እኔንስ ያሰኘኝ ፍቺው ፍቺው
ገራገሩ ልቤ ገራገሩ
ገራገሩ
ገራገሩ ፍቅር ገራ ገሩ
ገራገሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ብሎ ብሎ ደሞ ከምን ጣለኝ ከባቡሩ
ታመምኩ ደከምኩልህ አይንህን አይቼ
እንዴት ሊያረገኝ ነው ገላህን ነክቼ
ልቤ ስጋና ደም መች ቅቤ ነበር
ፍቅርህ እሳት ሆኖ ያቀልጠው ጀመር
ደንድናው ልቤን ናደው ናደው
ሰተት ብሎ ገባ በለመደው
ይሉኝታ የለውም ልጅ ነው ፍቅር
ምን ይሉኝን አያውቅ እማያፍር
ደንድናው ልቤን ናደው ናደው
ሰተት ብሎ ገባ በለመደው
ይሉኝታ የለውም ልጅ ነው ፍቅር
ምን ይሉኝን አያውቅ እማያፍር
Credits
Writer(s): Gigi
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Disclaimer:
i testi sono forniti da Musixmatch.
Per richieste di variazioni o rimozioni è possibile contattare
direttamente Musixmatch nel caso tu sia
un artista o
un publisher.