Rockol30

Testo Anten - Gigi

Testo della canzone Anten (Gigi), tratta dall'album Gold & Wax

️አንተን️
የማነው ቆንጆ የማን ሸበላ
ባይኖቹ ውበት ልብ የሚበላ
አከናፈሩ የማር ወለላ
ጠይም ቆንጆ ነው የኔ ጎርዳዳ
አለባበሱ አቤት አራዳ
በዚህ ልጅ ፍቅር ልቤ ተጎዳ
ምነው ኮራብኝ ተንቀባረረ
ልቤን በመውደድ እያሳረረ
ፍቅርን ደብቆ ፍቅር ያሰተማረ
ልቤ ዘላለም ለፍቅር ተሰጠ
እንዴት እኖራለሁ መኖር ከዚህ ከበለጠ
ይሄው ሰጠውህ ያለኝን በመሉ
አታሳዝነው ልቤን ያላመሉ
ና ውሰደው ፍቅርህን እጀ ተዘርግቷል
ትናንትናም ዛሬም ልቤ ላንተ ተንበርክኳል
ና ውሰደው ፍቅርህን እጀ ተዘርግቷል
ትናንትናም ዛሬም ልቤ ላንተ ተንበርክኳል
ክፈትልኝ ልብህን ግልፅ አድርግልኝ ፍቅርህን
ያላንተ ማንም የለኝም ካንተ ሌላ ሰው አይሆነኝም
አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን ተው አትራቅ ወዳጀ አንተን
ደጅ ስጠናህ ወድጀህ አንተን
ግባ ቤቴ ውብ ሰው አታስጨንቀኝ
ደግሞ የልቤን ቤት ዛሬም ሰው አነሰው
የማነው ቆንጆ የማን ሸበላ
ባይኖቹ ውበት ልብ የሚበላ
አከናፈሩ የማር ወለላ
ጠይም ቆንጆ ነው የኔ ጎርዳዳ
አለባበሱ አቤት አራዳ
በዚህ ልጅ ፍቅር ልቤ ተጎዳ
ምነው ኮራብኝ ተንቀባረረ
ልቤን በመውደድ እያሳረረ
ፍቅርን ደብቆ ፍቅር ያሰተማረ
ወይ ልቤ ወይ መውደድ ልክ የለውም ሲወድ
ና ውሰደው ፍቅርህን እጀ ተዘርግቷል
ትናንትናም ዛሬም ልቤ ላንተ ተንበርክኳል
ና ውሰደው ፍቅርህን እጀ ተዘርግቷል
ትናንትናም ዛሬም ልቤ ላንተ ተንበርክኳል
ና ውሰደው ፍቅርህን እጀ ተዘርግቷል
ትናንትናም ዛሬም ልቤ ላንተ ተንበርክኳል
አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን አንተን እያለ አንተን አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
አንተን አንተን እያለ አንተን እያለ ልቤ ጥሎኝ ኮበለለ
ተው አትራቅ ወዳጀ አንተን
ደጅ ስጠናህ ወድጀህ አንተን
ግባ ቤቴ ውብ ሰው አታስጨንቀኝ
ደግሞ የልቤን ቤት ዛሬም ሰው አነሰው



Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link

Disclaimer: i testi sono forniti da Musixmatch.
Per richieste di variazioni o rimozioni è possibile contattare direttamente Musixmatch nel caso tu sia un artista o un publisher.

Elenco artisti

© 2025 Riproduzione riservata. Rockol.com S.r.l.
Policy uso immagini

Rockol

  • Utilizza solo immagini e fotografie rese disponibili a fini promozionali (“for press use”) da case discografiche, agenti di artisti e uffici stampa.
  • Usa le immagini per finalità di critica ed esercizio del diritto di cronaca, in modalità degradata conforme alle prescrizioni della legge sul diritto d'autore, utilizzate ad esclusivo corredo dei propri contenuti informativi.
  • Accetta solo fotografie non esclusive, destinate a utilizzo su testate e, in generale, quelle libere da diritti.
  • Pubblica immagini fotografiche dal vivo concesse in utilizzo da fotografi dei quali viene riportato il copyright.
  • È disponibile a corrispondere all'avente diritto un equo compenso in caso di pubblicazione di fotografie il cui autore sia, all'atto della pubblicazione, ignoto.

Segnalazioni

Vogliate segnalarci immediatamente la eventuali presenza di immagini non rientranti nelle fattispecie di cui sopra, per una nostra rapida valutazione e, ove confermato l’improprio utilizzo, per una immediata rimozione.